ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያስቀምጥ። ለቤተሰብ ዘመድ አዝማድ ሁሉ ቸሩ አምላክ መፅናትን ይስጥልን። ዳንኤል ጎበዜ St. Paul/minneapolis, Minnesota
የዕርሰ ደብር እስመለዓለም ምህረቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለዪትን ስሰማ አዘንኩ ። ቤተሰፍ ከጎናቸዉ ሁኖ ለማትረፍ ከፈጣሪ በታች ብዙ ዓመታት ታላቅ ተጋድ ሎ አደረጉ። አባታች ን ቀሲስ እስመለዓለም ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያስቀምጥ። ለቤተሰብ ዘመድ አዝማ ድ ሁሉ ቸሩ አምላክ መፅናትን ይስጥልን። ዳንኤል ጎበዜ St. Paul/minneapolis, Minnesota