እጅግ አዝናለሁ የገመቹን ከዚህ አለም በሞት መለየት በመስማቴ
እጅግ አዝናለሁ የገመቹን ከዚህ አለም በሞት መለየት በመስማቴ
ከሰባት ዓመት በፊት ስተዋወቀዉ
ያሳለፈዉን ትግል ዉጣ ዉረደ በአገሩ ላይ እተፈፀመ ያለዉን በሰፊ ያጫወተኝ ነበር። በተለይ በሽዋ ኦሮሞ ላይ ካሃዲወች የሚፈፅሙትን የመከፋፈል ሴራ ግንዛቤ እንዲኖረኝ ያደረገ ግልፅ ሰዉ ነበር። ግፈኛዉን ኢህአዴግ ለማስወገደ ከኛ ከጎንደር ከወሎ ከጎጃም ወንድም እህቶቹ ጋር ለመታገል ከተከበሩ ከአቶ አሰገድ ጋር ሁኖ የሺዋን ህብረት አቋቁሞ የታገለ እጅግ ጠንካራ ኢትዮጵያዊ ነበር።
ለዘመድ አዝማድ ጓደኞቹ መፅናናትን ይስጥልን
ነብስ ይማር
ዳንኤል ጎበዜ
ከሰሜን አሜሪካ