እህታችን ትርሲት የምዕመነ ናን ትብብር ባለፉት ችግር ዓመታትን ገድል ሰማሁ። ጥሩ ሥራቸዉን በዚህ ፂፌ አላሳካዉም። ምስጋናዪ እጅግ የላቀ ነዉ
በደብረ ሰላም መድሃኒያለም ቤተ ክርስቲያን ከዚህ ዓለም የተለዩንን አባታች እርሰ ደብር እሰመላለም ምህረቱን ቤተሰቦችነለማፅናናት ከራቸስተር ሚኒሶታ ተጉዘዉ የመጡ የቅዱስ ጊዮ ካህናት ሃዘንተኞችን ሲያፅናኑ አባታችን ቀሲስ አዲስ በተገኙበት የትምህርት የፀሎት አገልግሎት ተከናወነ
የምዕመናኑ ትብብር እጅግ በ እግዚአብሔር የሚያስመሰግን ነዉ
እህታችን ትርሲት የምዕመነ ናን ትብብር ባለፉት ችግር ዓመታትን ገድል ሰማሁ። ጥሩ ሥራቸዉን በዚህ ፂፌ አላሳካዉም። ምስጋናዪ እጅግ የላቀ ነዉ