Amhara Fano National Force/ North Belay Zeleke Command , New Year Message

ሁሉም የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዓባላት በተለያየ የማህበራዊ ሚዲያ ፕላት ፎርምና በውስጥ መልዕክት ለመላው ኢትዮጵያዊያን፣ለመላው የአማራ ህዝብ፣ለሰራዊታችንና ለቤተሰቦቻቸው እንኳን ለአዲሱ 2018 ዓ.ም በፅናት አደረሳችሁ ብለዋል።

አዲሱ አመት የአንድነት፣የፍቅር፣የሰላም፣የስኬት፣የጤናና የድል እንዲሆንም የአዲስ አመት መልካም ምኞታቸውን አድርሰዋል።

መልካም አዲስ አመት!!

አፋብኃ/AFNF

ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ

ህ/ግንኙነት መምሪያ

ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

Previous
Previous

አሻራ ልዮ ዝግጅት መስከረም 1/2018 ዓ/ም

Next
Next

አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገው ምድር ክ/ጦር ዘንገና ብርጌድ ለ6 ወራት አሰልጥኖ ያስመረቃቸው ኮማንዶዎች ትርዒት