ዶር አንዱአለም ከዚህዓለም በመሞት ተለየን
ዛሬ የዶር አንዱአለምን ከዚህዓለም መሞት ሰምቸ እጅግ አዘንኩ በአካል ሳላገኘዉ ብዙ አመታት ሆነ ከልጅነት ዘመን ጀምሮ ላገሩ የሰራዉን ሁሉ አሁን መዘርዘ ባልችለም ያደረገዉ የነፃነት ተጋድሎ በሙያዉ ያደረገዉ አስደናቂ ሥራ ሁሉ በታሪክ ማህደር ለትዉል ይተርፋል።
ለቤተሰቡና ለወዳጅ ዘመድ መፅናናት እመኛለሁ
ነብሱን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያሳርፍ።